# Tech News


አፍሪካውያን ታሪካቸውን በራሳቸው ቋንቋ በድምፅ በመቅረጽ የሚያስተዋውቁበት መተግበሪያ ተሰራ።

Computing Category
📌አፍሪካውያን የታሪክ ተናጋሪዎች ታሪካቸውን በራሳቸው ቋንቋ በድምፅ በመቅረጽ የሚያስተዋውቁበት መተግበሪያ ተሰራ። አማርኛን ጨምሮ  በሌሎች ቋንቋዎች የአፍሪካን ታሪኮች ወደ ድምፅ መጽሐፍት መቀየር የሚያስችል መተግበሪያ በጋናው የሶፍት ዌር ኩባንያ ሶፍትትራይብ ባለቤት ሄርማን ቺነሪይ-ሄስ ተሠርቷል።