የዲጂታል አለም ወዴት እያመራ ነው?
እንደሚታወቀው አለም ላይ ብዙ አይነት ክስተቶች ተከስተዋል በቢዝነሱ አለም እንኳን ብናይ ሰዎች በመጀመሪያ እንስሳን በእንስሳ ወይም እቃን በእቃ በመገበያየት ሲቀጥል በበጥይት ሰዎች የፈለጉትን ነገር መገበያየት ሲጀምሩ የወርቅ ሳንቲሞች የብር ሳንቲሞች መምጣት ጀመሩ እንዲህ እንዲህ አያለ የወረቀት ገንዘብ መጠቀም ተጀመር የወረቀት ገንዘብ ወይም ረሚት ከረንሲ የሚባለው ተጀመረ የ100 አመት እድሜ እንኳን የለውም በእኛ ሀገር እንኳን በአፄ ሚንልክ ዘመነ መንግስት ራሱ ሰዎች የንጉሱ አርማ በሰፈረበት የወርቅ እና በብር ሳንቲሞች እንዲሁም በጥይት ይገበያዩ ነበረ ከአፄ ሀይለስላሴ በኋላ ኢትዮጵያ የወረቀት ገንዘብን በይፋ መጠቀም ጀመረች።

የጃንሆይ የስልጣን ዘመንን ጨምሮ የእንዲሁ በደርግ ፣ በኢሀዲግ፣ አሁን ስልጣን ላይ ባለው መንግስት ብልፅግና ፓርቲም የኢትዮጵያ የወረቀት የገንዘብ ኖት ተቀይሯል።
አሁን ደሞ አለም የት ደረሰች?

1. ነፃነት ይሰጣቸዋል( freedom)
2. በየትኛውም ቦታ እና ሰአት መጠቀም ያስችላቸዋል (portable)
3. ፈጣን መሆኑ
4. ደህንነት የሰማቸዋል
5. ከቴክኖሎጂ አብረው እንዲጓዙ ይረዳል

ለምሳሌ አዲስ የገንዘብ አይነት እና ገንዘብን የሚተካ የገንዘብ አይነት ቢት ኮይን (bitcoin)ይባላል። በ2009 ሳቶሺ በተባለ ፕሮግራመር የተፈጠረ አንዱ የገንዘብ አይነት ነው በአሁኑ ወቅትም(2021GC) ይህ ገንዘብ
1 bitcoin=39500 ዶላር ነው በኢትዮጵያ ወደ 1.3ሚሊየን ብር አካባቢ
እንግዲ እኛ የምንጠቀምበት የገንዘብ ኖት ከተወሰኑ አመታት በኋላ የሚከስር የገንዘብ ኖት ነው ከጨዋታ ይሆናሉ ባንኮችም አሰራራቸውን እያስተካከሉ ነው።
ሰዎች የተለያዩ የኦንላይን የበይነ መረብ ግብይይቶችን ሲያካሂዱ የሚጠቀሙባቸው የመገበያያ መንገዶች አንዱ በቢትኮይን ነው።
0 Comments