የመጀመሪያው ረጅም ርዝማኔ ያለው ፊልም



በስዊድናዊው አንድሬው ዊበርግ የተሰራው 720 ሰአት ርዝማኔ ያለው "አምቢየንስ" የተሰኘው የስዊድን ፊልም የአለማችን ረጅም ፊልም ተብሎ በሲኒማ ታሪክ በክብር መዝገብ ሰፍሯል።
Health and beauty category
ሌላው የሚያስገርመው የፊልሙ ማስታወቂያ ወይም ትሬለር ርዝማኔ 7 ሰአት ርዝማኔ አለው ከዚህ በፊት የነበረው ረጅም የፊልም ማስታወቂያ 7 ደቂቃ ነበር።
ሙሉ ፊልሙን አይቶ ለማጠናቀቅ አንድ ወር ከ አንድ ሳምት ይፈጃል። ማስታወቂያውንም ከ2014 እ.ኤ.አ ጀምሮ የተለቀቀ ሲሆን ዩትዩብ ላይም 3 ሶሳት ሰአት ተቆራርጦ ተለቋል።

 ወደ 400 ሰአቱን ያለዲያሎግ (ዲያሎግ አልባ) የሌለበት ቀረፃ ነው ለዚም ሲባል 100 ተዋንያን ተሳትፈውበታል።