ኢትዮጵያ በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎቿን ከሳዑዲ አረቢያ እየመለሰች ትገኛለች።
Health and beauty category
ዛሬ 76 ህፃናትን ጨምሮ ሶስት መቶ አርባ አንድ ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

ወደ አገር የተመለሱት ዜጎች ከህፃናት ውጭ ያሉት 265 ሴቶች መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ምንጭ ፦ ቴኪቫ ኢትዮጵያ Health and beauty category