ቪያግራ ተጠቃሚ ከሆኑ አሁኑኑ

   


ለወሲም መቀስቀሻ ተብለው የሚወሰዱ መድሀኒቶች የስነልቦና እና የአካላዊ ቀውስ እንደሚያስከትሉ ያውቃሉ?

ዘመን በተለዋወጠ ቁጥር የቴክኖሎጂ እና ሌሎች ተዛማጅ ፈጠራዎች እየጎለበቱ ይመጣሉ ለዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው በአሁኑ ወቅት ገበያውን ያጥለቀለቀው የወሲብ ማነቃቂያ(የብልት ማነቃቂያ) ቪያግራ ይባላል ዋጋው ርካሽ ወጣቱን ጎጂ መዳኒት
Women's Fashion Category

       ጥቅሙ

የብልት አካልን በግማሽ ሰአት ውስጥ ማቆም ወይም ማነሳሳት ነው።


       ጉዳቱ

የወሲብ ማነቃቂያ እንክብሎችን ስንወስድ የሚመጡብን ተያያዥ ጉዳቶች እንዳሉ አስቀድመን ልናውቅ ይገባል ነገር ግን እነዚህ ጉዳቶች ከሰው ሰው ይለያያሉ፡፡ በስፋትና በአብዛኞቻችን ላይ የሚታዩ ችግሮችም ይኖራሉ፡፡ መድኃኒቱንም ስንወስድ ማወቅ ያለብን እውነታዎች ቢኖሩ፤ የሚጠበቁ የህመም ስሜትችና አንዳንድ ድንገተኛ የሆኑ ጤና ነክ ክስተቶች ናቸው፡፡
Electronics

      ምልክቶቹ

መድኃኒቱን እየወሰዱ ከሆነ ሊያውቁት የሚገባዎ እውነታዎች፡-

የአይን ማቃጠልና ማሳከክ
የራስ መክበድ እና ሕመም
የሽንት መቆራረጥና ለመሽናት ሲሞክሩ ከባድ ሁኔታ ማጋጠም
የዕይታ መጋረድና የተለያዩ ቀለማቶችን ማየት ብርሃንን አለመቋቋም፤ጠንከር ሲልም በከፊል የማየት ችግር

የልብ ምትዎ ወጥ አለመሆንና መቀያየር
የደረት ሕመምና የትንፋሽ ማጠር ወሲብ ሲጀምሩም ሆነ በወሲብ ወቅት ካጋጠመዎት

ከ4 ሰዓት በላይ የብልት መቆም ወይም ሕመም ያለበትና ያልተለመደ አይነት የብልት መቆም ሲያጋጥምዎት

የአለርጂ ችግር ኖርብዎትም ሆነ ሳይኖርብዎት መድኃኒቱን መውሰድ ከጀመሩ በኋላ በስፋት በፊትዎም ሆነ በገላዎ ላይ የአለርጂ ምልክት ሲታይብዎት

       መፍትሔ

Deal of the day የመጀመሪያው መፍትሔ የጤና ባለሞያ ማማከር ነው።ቢቻል የጤና ባለሙያ ቢያማክሩ ያለ ጤና ባለሙያ ትዛዝ ባይጠቀሙት ተጠቅመውም ከሆነ በእርስዎ ላይ ችግር ካስከተለ አሁኑኑ ወደ ጤናጣብያ አልያም ወደ ሀኪም ዘንድ ይሂዱ።

ሌላኛው መፍትሔ ደሞ አንክብሉን በፍጥነት እንዲያቆሙ ይመከራል፡፡ ከሕይወትና ከጤና የሚበልጥ የለምና ለሚወስዱትም ሆነ ለሚጠቀሙት ነገር እጅግ ጥንቃቄና ኃላፊነትን በተላበሰ ሊሆን ይገባል።
የእለቱ ምክራችን እርምጃዎቻችን በብልሀት ቢመሩ