በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር በተከሰተው ግጭት የሟቾች ቁጥር 129 ደረሰ።


ከሟቾቹ በተጨማሪ 198 ሰዎች ሲቆስሉ 50 ሺ ያክል ሰዎች ተፈናቅለዋል፡፡ በምዕራብ ዳርፉር የተከሰተው ግጭት እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግስታት ገልጿል፡፡


Mobile Category