ሴክስ ሲያደርጉ ህመም ይሰማዎታል?
በመጀመሪያ የግንኙነት ወቅት/ድንግልና በሚሔድበት ጊዜ ህመም ይከሰታል፡፡ ሆኖም ግን ከመጀመሪያ ግንኙነት በኋላ ከግንኙነት በፊት ፣በግንኙነት ወቅት እንዲሁም ከግንኙነት በኋላ የህመም ስሜት መኖር ጤናማ አይደለም።
ለዚህም መንስኤ ይሆናሉ ያልናቸውን እና መፍትሔዎቹን በዝርዝር አስፍረንላችዋል።

መንስኤዎች
🔱 የብልት መድረቅ
🔱 የማህጸን ዕጢ እና ካንሰር
🔱 የብልት እና የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን
🔱 የአባላዘር በሽታ
🔱 የመራቢያ አካላት አካባቢ አደጋ ከተከሰተ
🔱 የዳሌ አካባቢ ቀዶ ህክምና ከተደረገ
🔱 ግርዛት ካለ

🔱 የብልት ጡንቻ መኮማተር
🔱 የመራቢያ አካል የአፈጣጠር ችግር
🔱 እድሜ ከገፋ(በማረጥ በኋላ)
🔱 የጨረር ህክምና ተደርጎ ከነበረ
🔱 በግንኙነት ደስተኛ አለመሆን
🔱 ጭንቀት እና ድብርት
🔱 በራስ መተማመን ከሌለ
🔱 ከዚህ በፊት የወሲብ ጥቃት ከደረሰ

🔱 የመራቢያ አካል የአፈጣጠር ችግር
🔱 እድሜ ከገፋ(በማረጥ በኋላ)
🔱 የጨረር ህክምና ተደርጎ ከነበረ
🔱 በግንኙነት ደስተኛ አለመሆን
🔱 ጭንቀት እና ድብርት
🔱 በራስ መተማመን ከሌለ
🔱 ከዚህ በፊት የወሲብ ጥቃት ከደረሰ

መፍትሔዎች💎
🔱 ከግንኙነት አጋር ጋር ግልጽ ዉይይት ማድረግ
🔱 ግንኙነቱን ቀስ እያሉ መጀመር/ረዘም ያለ ቅድመ ግንኙነት ጨዋታዎችን ማደረግ
🔱 የሚመች አይነት የግንኙነት ሁኔታዎችን መምረጥ
🔱 የብልት ድርቀትን ለመቀነስ በሀኪም የሚታዘዙ መድሐኒቶችን መጠቀም
🔱 የብልት ድርቀትን ለመቀነስ በሀኪም የሚታዘዙ መድሐኒቶችን መጠቀም
🔱 የዳሌ ዙሪያን የሚየጠነክሩ እንቅስቃሴዎችን መስራት።
እኚህን ከላይ የዘረዘርናቸውን መንስኤዎች እና መፍትሔዎች ሞክረው ከአቅም በላይ ከሆነ ወደ ህክምና ቦታ ቢያመሩ መልካም ነው።

0 Comments