📌ዩቱብ ሾርትስ የተባለ የቪዲዮ ማጋሪያ ከቲክቶክ ጋር ለመወዳደር ያዘጋጀው አፕሊኬሽን ከፍተኛ ተጠቃሚ በማግኘት ላይ ነው ፤ በስማርት ስልክ አግልግሎት የሚሰጠው ይህ የአጭር ቪዲዮ ማጋሪያ አፕ በህንድ ብቻ በሙከራ ላይ ሳለ በአንድ ቀን 3.5ቢሊዮን እይታ(view) እንዳገኘ ተነግሯል።

ሌላኛው የቲክቶክ ተፎካካሪ አፕ

Shop Now 
Youtube shorts app
Hits 3.5 Billion view with in one day in india trying version app

Sheger 24 media