#TECH_NEWS
👉 http://www.imei.info/
🔆እዚህ 👆 ዌብሳይት ውስጥ በመግባት የስልክዎን 📳📱 IMEI no (*#06#) ያስገቡና የሚመጣልዎ #መረጃ ስለራስዎ ስልክ 📱 ከሆነ ስልኩ ኦርጅናል ነው፤ የሌላ #ስልክ ከሆነ ግን ኦርጅናል አደለም ማለት ነው😭
✅በተጨማሪም ስልክዎ #Repack እንደሆነና እንዳልሆነም ማወቅ ይችላሉ።👍
0 Comments